torsdag 10. oktober 2013

ለግንቦት 7 ህዝባዊ ኃይል በኖርዌ የተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅትን ይመልከቱ



በመስከረም 28, 2013 በኖርዌ ዋና ከተማ ኦስሎ ለግንቦት 7 ህዝባዊ ኃይል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም መካሄዱ ይታወሳል። ይህ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እጅግ የተዋጣለትና የተሳካ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የተደረገበት ምሽት ሲሆን ህዝቡም ለሃገሩ ያለውን ፍቅርና ቁጭት እንዲሁም ወያኔን ለመጣል ቆርጦ  መነሳቱ የሚያሳይ ነበር። ሙሉ ዝግጅቱን ለመከታተል ቪዲዮውን ይመልከቱ




ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
ዲቦራ ለማ

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar