tirsdag 8. oktober 2013

ግብጻውያን ምሁራን የህዳሴ ግድብ ግንባታ ለግብጽ የውሃ ዋስታና አደጋ ነው አሉ

ኅዳሴ ግድብኅዳሴ ግድብ

የፊደል ቁመት
አዳነች ፍሰሀየ
ዋሽንግተን ዲሲ — The Group of the Nile Basin” የተባለው ቡድን ያቀረበው የጥናት ዘገባ የግብጽን የውሀ አቅርቦት በማረጋገጥ ጉዳይ ላይ ያልታሰቡ ተከታታይ የውጭ ተግዳሮቶች ተደቅነዋል ይላል። የእነዚህ ተግዳሮቶች ምንጮች የኢትዮጵያ መንግስት በብሉ ናየል ወንዝ ላይ አራት ግድቦች ለመገንባት ማቀዱ ነው።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar