ኢትዮጵያዊነትን በኒውዮርክ እናክብር
ይህን አላማ ዘዎትር ሳይታክቱ በሙያቸው ክሚያሳዩ የኪነጥበብ ኮከቦቻችን ጎን በመቆም የአላማ አጋሮቻቸው መሆናችንን ማስመስከር ይጠበቅብናል። በመጪው ቅዳሜ ሰኔ ፪፰፣ ፪፻፮ ( ጁልይ ፭፣ ፳፩፬) ከነዚህ አገር ወዳድ የኪነ ጥበብ ሰዎቻችን አንዱ እና ተወዳጁ የሆነው ቴዲ አፍሮ በኒውዮርክ የሰመር ስቴጅ ፌስትቫል ላይ ኢትዮጵያንን ወክሎ በሚያደርገው የዘፈን ትርኢት ላይ መላው በኒውዮርክ እና አካባቢው የምንገኝ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያኖች በመገኘት ኢትዮጵያዊነትን ከፍ አድርገን በማድመቅ ለአገራችን ያለንን ፍቅር እንግለጽ። ስለኢትዮጵያዊነት ፍቅር በሚያዜማቸው ዜማዎች እየተዝናናን ሃገር እና ወገን ወዳድነታችንን እናስመስክር።
መግቢያው ነፃ ነው
ለተጨማሪ መረጃ አባሪ የሆነውን በራሪ ማስታወቂያ ይመልከቱ።
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑ
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar