torsdag 19. juni 2014

ቴዲ አፍሮ መልዕክት አስተላለፈ (ቪድዮውን ይዘናል)

 JUNE 19, 2014 LEAVE A COMMENT


ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ታደሰ በዋሽንግተን ዲሲ እና በዳላስ የተሰረዙት ኮንሰርቶች የስራ ፈቃድ በአሜሪካ አመልክቶ በወቅቱ ስላልተፈቀደለት መሆኑን አስታውቆ አሁን ግን የሥራ ፈቃዱ ስለተፈቀደ ሥራው እንደሚቀጥልና በሲያትል ከተማ ቀጣዩን ኮንሰርት እንደሚቀጥል “ወደ ፍቅር ጉዞ ተጀምሯል” ሲል አብስሯል። መል ዕክቱን ያድምጡ። ቴዲ በሚኒሶታ ጁላይ 12 የሙዚቃ ኮንሰርቱን ያቀርባል።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar